የቡድኑ ቃል አቀባይ አብደል ላቲፍ አልቃኑዋ “የተኩስ አቁም ስምምነቱ እንዲፈርስ ፍላጎት የለንም፤ ስምምነቱንም ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኛ ነን፤ ነገር ግን እስራኤል ሙሉ በሙሉ የስምምነቱን መርሆዎች ...
የዓለማችን ቁጥር አንድ አበባ ላኪ እና አምራች የሆነችው ኔዘርላንድ ከአበባ ንግድ ብቻ ከአራት ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ታገኛለች። የላቲን አሜሪካዋ ኮሎምቢያ ሁለተኛዋ አበባ አምራች ሀገር ስትሆን ...
የአፍሪካ መሪዎች በቅኝ ግዛት ዘመን እና በባሪያ ንግድ ለተፈጸሙ በደሎች ካሳ እንዲከፈል ግፊት ሊያደርጉ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ መሪዎቹ በወቅቱ ለተፈጸሙ ታሪካዊ ስህተቶች እና በደሎች ምዕራባውን ቅኝ ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)ን ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ማገዱን አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ህወሓት ለቀጣይ ሶስት ወራት “በምንም አይነት” ...
አንጎላ፣ ቦትስዋና፣ ኮትዲቯር፣ ዲ.አር.ኮንጎ፣ ግብጽ፣ ኢኳሪያል ጊኒ፣ ጋምቢያ፣ ሴራሊዮን፣ ታዛኒያ እና ኡጋንዳ በአሁኑ ወቅት በስራ ላይ ያሉ የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሳኡዲ አረብያ ተገናኝተው እንደሚመክሩ ተነግሯል፡፡ የዩክሬን ሩስያ ጦርነትን ማስቆም ላይ ትኩረቱን ያደርጋል የተባለው ...
ሩሲያ ከቀድሞው የሱዳን ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር መንግሥት ጋር በቀይ ባህር ወታደራዊ ማዘዣ ለመገንባት ተስማምታ ነበር። ይሁንና በሱዳን ያጋጠመው የፖለቲካ አለመረጋጋት ሩሲያ ይህን ወታደራዊ ...
ሚስትየው በባሏ የተሰራውን ምግብ ትዝታውን ላለማጣት ስትል ለሁለት ዓመት በማቀዝቀዣ ክፍል አቆይተዋለች ባል ቶኒ ምግብ መስራት አብዝቶ የሚወደው ሙያ ሲሆን ባለቤቱ ሳብሪና ደግሞ ባሏ የሚሰራላትን ...
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከአዲሱ የሶሪያ የሽግግር መንግስት ፐሬዝዳንት አህመድ አል ሻራ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ መነጋራቸው ተሰምቷል። ፕሬዝዳንት ፑቲንና የሶሪያ ፕሬዝዳንት አል ሻራ ...
እስራኤል በትራምፕ የስልጣን ዘመን በኢራን ላይ ልትፈጽመው የምትችለው ጥቃት የቴህራንን የኒዩክሌር ፕሮግራም በሳምንታት ወይም በወራት እንደሚያጓትት የደህንነት ምንጮቹ ገልጸዋል። የቴል አቪቭ ጥቃት ...
ዩክሬን ድርድር ለመጀመር የሩሲያ ኃይሎች ከግዛቷ ጠቅልለው መውጣት አለባቸው የሚል ቅድመ ሁኔታ አስቀምጣ የነበረ ሲሆን ሩሲያ ደግሞ የጦርነቱ የሚቆመው ዩክሬን የተፈጠረውን አዲስ የግዛት ለውጥ ...
የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር እና ኩባንያው ቴስላ በአረብ ኤምሬትሷ ዱባይ የምድር ውስጥ መንገድ ሊገነቡ ነው። "ድባይ ሉፕ" የሚል መጠሪያ የሚኖረው ፕሮጀክት በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተገነባው ጋር ተመሳሳይ እንደሚሆንም ተገልጿል። ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results